The King Of Kings Minilik!

The King Of Kings Minilik!

Friday, December 25, 2015

Tesfaye Gebreab The Walking Snake Shabia! Wake up People! This Evil man has a mission to destroy Ethiopians By Creating division! Ethiopians Must Wake Up & Fight Him Back! መርዘኛው እባቡ ተስፋየ ገብረኣብ! ኢትዮጵያውያንን ለማፈጀት የመርዝ ልጋጉን እያንጠባጠበ ነውና! ኢትዮጵያውያን ይህን መርዠኛ የኢትዮጵያ ጠላት እናሳደው!

ተስፋየ ገብረአብ 
ለስላሳው እባብ
ትውልድ ሊያጫርስ መፃሕፍ በማቅረብ፡፡
ኢትዮጵያውይ ወገን  ከዚህ ጠንቀቅ በል
ይህን ስውር ጠላት አስገባው ገደል፡፡
ድሮ በአባቶች በተስራው ስራ
አንፈልግም ለእኛ አስካሪስ ሊያወራ፡፡
ተስፋየ ገብረአብ አያቶቹ አስካሪስ
ለጣሊያን ሚሰራ ኢትዮጵያን ለማፍረስ
ይህን የባንዳ ልጅ አትቅረቡት
የሰጣችሁትን ስምም መልሱት
ተረዱት ይግባችሁ ቀንደኛ ነው ዋና ጥላት፡፡

No comments:

Post a Comment