The King Of Kings Minilik!

The King Of Kings Minilik!

Sunday, September 6, 2015

Shaleka Abraham Takele! The Shabia Agent Who Has Been Working Secretly For Many Years. በአሁኑ ጊዜ ደግሞ፤ የሰራዊቱ ድምፅ የሚል የኢንተርኔት ራዲዮ አስተላላፊ ነው።ለሻቢያ ታማኝነቱን በመቀጠል ሽንጡን ገትሮ የሚሰራ ቅንደኛ ፀረ ኢትጵያ ሰው መሆኑን ኢትዮጵያውን በሀይል ማውቅ ይገባናል! የሰራዊቱ ድምፅ የተባለበትም፤ የሻቢያ ሰራዊት መሆኑን ከውስጥ አዋቂዎች በቅርቡ ደርሶናል።

ቀንደኛው ቅጥረኛ አብርሀም ታከለ
ብዙ ዘመኑ ነው ሻቢያን ከወከለ፡፡
  የኦዲት ሻለቃ ታወቀ መሆንህ
  ስልጣን የተቸረህ እግር እየሳምህ
  ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለሻቢያ ያደርህ
  ጉድህ መውጣቱ ነው ከየት ነው መግቢያህ፡፡
      አጋሰሱን ባንዳ የኢትዮጵያን ጠላት
       አብርሀም ታከለን አሳዱት አጥፉት፡፡

No comments:

Post a Comment