The King Of Kings Minilik!

The King Of Kings Minilik!

Thursday, August 27, 2015

ለአገር ለወገን የሚታገል እየመሰለ የሕዝብን ንብረት የሚዘርፈው የግንቦት የእሳት የማፊያ ቡድን ተደብቆ አልቀረም ይክው ይፋ ወጣ! ወገንን እየዘረፈ በሕዝብ ትክሻ ላይ ተረማምዶ፤ ሻቢያ በጥላቻ እየኮተኮተ በጫማ ሳሚነት፣ በቅጥረኛነት የሚያዘጋጃቸ የቡችላው የአርበኞች ግንቦት7 ጠላት ነውና ኢትዮጵያን በሀይል መታገልና ማስወገድ ይገባናል።

No comments:

Post a Comment